text
stringlengths
1
4.09k
ጥንቃቄ
ዛሬ ምሽት በኮፓ ኢታልያ ጨዋታ HALF TIME ዩቬንቱስ 3 0 ሮማ
በቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ታሪክ እጅግ የተጨናነቀው ተመልካች የሃምፕደን ፓርክ ፍፃሜ እንደነበር ያውቃሉ። ሪያል ማድሪድ በቻምፒየንስ ሊጉ የፍፃሜ ታሪክ ትልቁን ድል ሲያስመዘግብ የተሳታፊዎች ቁጥር 127 ሺህ ደጋፊዎች ነበሩ። ጨዋታው በውድድሩ ታሪክ ምርጡ የፍፃሜ ጨዋታ ተብሎ ተመርጧል።
ሰን ሄንግ ሚን ለቶተንሃም በ387 ጨዋታዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ትላንት በራሱ ላይ ጎል አስቆጥሯል። Share
For ASTU and AASTU universities And cheek your results STU Online Exam Result
የጣልያን የሴሪኤ ጨዋታ ተጠናቀቀ ኤሲ ሚላን 2 5 ሳሱሎ
ናይጀሪያ ሳላን ከጨዋታው ዉጪ አድሮገውታል ማለት ይቻላል
ፓሪስ ሴንት ዠርመ ተጨዋቹ በደብዳቤ መልኩ ለክለቡ ያለዉን አቋም በማሳወቁ ምክንያት በዚህ ክረምት በ €200 ሚሊዮን ዩሮ ለመሸጥ እያጤኑበት መሆኑ ተነግሯል። [ L Equipe ] ምን ታስባላችችሁ €200 M ?
የቀኑ ምርጥ ፎቶ
ኦባሚያንግ ስለ እሁዱ ጨዋታ ክለቤ ቼልሲ እንዲያሸንፍ የተቻለኛን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ የክህደት ጥግ SHARE
አሁን እየተደረገ ያለውን የ ፒኤስጂ ጨዋታ live ማያ አማራጭ ለጠየቃቹ በጎል ቻናላችን በ ዌብሳይት እና apk ለቀንላቹሃል
ከዚህ በታች ባለው ፎቶ ወይም Heat map ላይ ኒኮላ ፔፔ በሊል ቤት በመጨረሻው የውድድር ሲዝኑ ላይ በቀኝ በኩል እና የኒኮላስ ፔፔን የኳስ ንክኪነት ንፃሬ ተመልከቱ ፡፡ በተለይም በቀኝ በኩል ኒኮላስ ፔፔ የሸፈናቸው ቦታዎች ናቸው :: በዚህ የውድድር አመት 2018/19 ለሎስክ ሊል 23 ጎሎችን እና 12 አሲስቶችን በ 41 ጨዋታዎች ላይ ብቻ ተሰልፎ ማድረግ ችሏል :: ለሊል በአጠቃላይም በ 35 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ነበረው :: ሚኬል አርቴታ የተጨዋቹን ቀመር [Formula] ለማግኘት መስራት የግድ ይለዋል :: ተጨዋቹ አቅም ባይኖረው በአርሰናል ቤት ለዚያውም በዚያን ያህል ዋጋ አይመጣም ነበር :: የ Heat map ምስል ከታች ላይ የተጨዋቹን የቦታ ሽፋን በቀለም መደብዘዝ እና መድመቅ ተገልጿል :: Low high በሚለው :: SHARE”
የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ 20 ሴኔጋል 0 0 ጊኒ
ለእኛ የሚታየን vs ለሊዮ የሚታየው የቪድዮ ቻናላችን
ክሊንሽት
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ አሚና መሃመድ እና የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን ያካተተ የልኡካን ቡድን ዛሬ ሰመራ ገብቷል የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ አወል አርባ፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራር እና የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች በሰመራ ሱልጣን አሊሚራህ ሀንፍሪ አየር መንገድ ተገኝተው ለልኡካን ቡድኑ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የ ዩክሬን እና ስኮትላንድ አሰላለፍ 03፡45 | ዩክሬን ከ ስኮትላንድ
የ ሪያል ማድሪድ አሰላለፍ
የኣለም ጤና ድርጅት የባለሙያዎች ቡድን ቻይና ዉሀን እንዳይገባ ታግደ
የተረጋገጠ : ኢቫን ራኪቲች ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል። ሴቪያ ለባርሴሎና €105 ሚልየን ዩሮ የሚከፍሉ ይሆናል። ራኪቲች ከሴቪያ ጋር የ 4 አመት ኮንትራት የሚፈራረም ይሆናል።
ዛሬ በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች በፈረንሳይ ሊግ 1 05:00 | ሎሬንቴ ከ ሊዮን በጀርመን ቡንደስሊጋ 04:30 | አርሜኒያ ቢልፌልድ ከ ኦውግስበርግ በጣሊያን ሴሪኤ 04:45 | ኢንተርሚላን ከ ሳልረንቲና በስፔን ላሊጋ 05:00 | ዲፖርቲቮ አላቬስ ከ ሲቪያ
ፎቶ ፦ ማይክ ሀመር ኢትዮጵያ ይገኛሉ። የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ማይክ ሀመር ኢትዮጵያ የሚገኙ ሲሆን ከኢትዮጵያ ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በኢትዮጵያ አሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ ትሬሲ አን ጃኮብሰንም ተገኝተው ነበር። Photo Credit : የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አሁን በክሮሺያ እና ስኮትላንድ መካከል እየተደረገ ባለው ጨዋታ ጨዋታ
"የነሃሴ 15 ሀገር አቀፍ ሪፖርት ፦ ባለፉት 24 ሰኣት በተደረገው 23,035 የላብራቶሪ ምርመራ 1,829 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው እለት 377 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች 37,665 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 637 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 13,913 ደርሷል።"
| ሀብቶም ከትላንትናው ጨዋታ ቡሀላ አሁን በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በጣም ደስተኛ ነኝ ኤራሴን በትክክል የማሳይበትን መድረክ ስፈልግ ነበር። በእርግጠኝነት አቅም እንዳለኝ አሳይቻለው ስለ ወደፊቱ አሁን ላይ ሆኜ መናገር አልችልም ግን ፈጣሪ ከረዳኝ ትልቅ ደረጃ ላይ እደርሳለው ብዬ አስባለው። አሁን በወጡ መረጃዎች በአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ድንቅ እንቅስቃሴን ያሳየው ወጣቱ የፊት መስመር አጥቂ ሀብቶም ገብረ እግዚአብሄር ዋናውን ቡድን እንደሚቀላቀል ተገልጿል።
ምን አይነት ጎል ነዉ
የጨዋታ አሰላለፍ ! 4:00 | ፈረንሳይ ከ እንግሊዝ 4 3 3 Fast sport Share
4 3 3 Fast sport ውድ የቻናላችን አባላት ከጠዋት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ አብረናችሁ ቆየን የነገ ሰዉ ይበለን መልካም አዳር እንወዳችውሀለን 4 3 3 Fast sport Share
በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ለፑሽካሽ ሽልማት ብዙ ጌዜ እጩ የሆኑ ተጫዋቾች ሊዮኔል ሜሲ 7 ጊዜ ኔይማር 5 ጊዜ ዝላታን 4 ጊዜ ሮናልዶ 2 ጊዜ ግሩፑን ይቀላቀሉ
ዛሬ ምሽት 4:45 UEFA CHAMPIONS LEAGUE Real Madrid PSG Estadiyo Santiyago Bernabu ከምሽቱ 4:45 ይጠብቁን ። ግምታችሁን አስቀምጡልን Madrid PSG ድል ለ ታላቁ ክለብ ለ Madrid
ፔፕ ጋርዲዮላ Vs ካርሎ አንቸሎቲ ያሳኳቸው ዋንጫዎች! 4 3 3 Fast sport Share
ነገ የሚዘጉ መንገዶች ! ነገ ከቀኑ 6:00 ሰኣት እስከ ምሽት 2:00 ድረስ መንገዶች ይዘጋሉ። ኢፍጣራችን ለወገናችን በሚል ነገ ቅዳሜ መጋቢት 30 ቀን 2015 ኣ/ም በአዲስ አበባ ከባምቢስ በመስቀል አደባባይ እስከ ሜክሲኮ አደባባይ ባለው ጉዳና ላይ የኢፍጣር ፕሮግራም የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ፕሮግሙ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፕሮግራሙ በሚካሄድበት ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ፡ ከቅዱስ ኡራኤል ወደ መስቀል አደባባይ ከኦሎምፒያ ወደ መስቀል አደባባይ ከአራተኛ ክፍለ ጦር ወደ መስቀል አደባባይ ከልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፣ በለገሃር ወደ መስቀል አደባባይ ከጎማ ቁጠባ ወደ መስቀል አደባባይ ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ ከካዛንቺስ ወደ መስቀል አደባባይ ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ መስቀል አደባባይ ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ ከንግድ ማተሚያ ቤት ወደ መስቀል አደባባይ ከሜትሪዎሎጂ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ከቀኑ 6:00 ሰኣት እስከ ምሽት 2:00 ሰኣት ድረስ ዝግ ይሆናሉ። የአዲስ አበባ ፖሊስ አሽከርካሪዎች ሌሎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ መልእክት አስተላልፏል።
የድሬዳዋ ከተማ አሰላለፍ Telegram
አል ናስር ደጋፊዎች
ኳስ ፔዤ ጋር ነው
"ዛሬ በተደረገ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል በርንሌይን በአሳማኝ ብቃት 3 ለ 1 ያሸነፈ ሲሆን ጎሎቹንም ኦቦሚያንግ በ14 እና በ48ተኛው ደቂቃ ያስቆጠረ ሲሆን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱንም ከሞሳላህ ተረክቧል በተጨማሪም ኢዎቢ የዳኛው ፊሽካ በሚጠበቅበት ጊዜ በ90ናኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል በርንሌይን ከተሸናፊነት ያልታደገች ጎል ባርንስ በ63ተኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል በጨዋታው ላይ ሶቅራጠስ እና ጎንዶዚ ከአርሰናል የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ሲሆን ባርንስ, ክሪስ ዉድ ,ጃክ ኮርክ እና አሽሊይ ዌስትዎድ ከበርንሌይ የቢጫ ካርድ ተመልክተዋል SHARE:"
Physics 2014/15 natural science
ኬንያዊዋ ደክማለች
በ2021 ብዙ ቅጣት ምት ያስቆጠሩ የሴሪኤ ተጫዋቾች።
መረጃ ሰቆጣ ግምባር ጀግናው ሰራዊታችን ድርብ ድርብርብ ድል እያስመዘገበ የተለያዩ ከተሞችን እየተቆጣጠረ ጉዞውን ወደ ፊት ቀጥልዋል።
የኢንተር ሚያሚ አዱሱ አንበል የሊዮኔል ሜሲ Share
ትሬንት አርኖልድ የፕሪምየር ሊጉ የዋንጫ ፉክክር ተጠናቋል፣ ሲቲ ደም ያሸታሉ።
ወደ ፍርድ ቤት ከሚቀርቡ ጉዳዮች እልባት የሚያገኙት ከ30 በመቶ በታች ናቸው!
"በአዲስ አበባ ለ10 ኣመታት የሚተገበር የሞተር አልባ ስትራቴጂ ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2011 ኣም ይፋ ተደረገ፡፡ ለዚህ ማስፈፀሚያ የሚሆኑ 10,000 የጋራ መጠቀሚያ ብስክሌቶች እንደሚያስፈልጉ የተነገረ ሲሆን፣ 6,000 ብስክሌቶችን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ፕሮጀክት ፅሕፈት ቤት ማስረከቡ ተገልጿል፡፡ ምንጭ፡ Reporter"
የታህሳስ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች። ሚኬል አርቴታ አንቶኒዮ ኮንቴ ፔፕ ጋርድዮላ የርገን ክሎፕ
PUT UR HANDS UP IN THE AIR I LOVE U ALL
እነዚህን ድንቅ የ 20 ኣመት እድሜ አማካዮች ከ 1 4 ደረጃ ስጧቸው
ቅያሪ በሊቨርፑል በኩል ዲያዝ ወጣ ፈርሚኖ ገባ
Breaking በከሃዲዉ ብ/ጀ ከበደ ፍቃዱ የሚመራዉ የጁንታዉ ቅሪት ሰራዊት በወልድያ መግቢያ መደምሰሱ ተረጋግጧል።
የሳሱሎ ኮከብ ዶሜኒኮ ቤራርዲ በዚህ የውድድር አመት በ አውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች +10 ጎሎችን እና +10 አሲስቶችን በማድረግ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሎል።
የ ኤል ክላሲኮ ትዝታዎች
የዩሮ 2024 ማጣርያ ተጠባቂ ጨዋታዎች ተጠናቀቁ ጣልያን 1 2 እንግሊዝ ሬቴጉይ 57 ዲክላን ራይስ 13 ሃሪ ኬን 45 ፖርቹጋል 4 0 ሌችተንስታይን ካንሴሎ 8 በርናርዶ ሲልቫ 48 ሮናልዶ 51 ሮናልዶ 63
16 ሌችስታይነር ሄኖቾን መቆጣጠር አልቻለም አርሰናል ብዙ እየተጠቃ ያለው በእሱ ቦታ ነው
English best handout For G 12 Share please
ብዙ ጊዜ ተመኝቻለሁ ለኔ የተፃፈው አንተ እንድትሆን
የማሸነፍ ንፃሬ
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከ27 ጨዋታዎች ብዙ ነጥብ የሰበሰብ ክለቦች እና በአመቱ መጨረሻ አብዛኞቹ የሊጉ ሻምፒዮን መሆን ችለዋል ። ዘንድሮስ ??? SHARE
ከኢሮፓ ሊግ መሰናበታችንን ሰምቶ ይሆን ይሄኔኮ ቢዝነሱን እያጧጧፈ ነው። SHARE~
ጎልልልልልልልልል ኢትዮጵያ ቡና አቡበከር ናስር አዳማ ከተማ 1 1 ኢትዮጵያ ቡና
26 Iwobi ከርቀት የሞከራት ኳስ በአንግሉ ስር ታካ ወጣች።
የኣለም ዋንጫ 43 ቀን ቀርቶታል የጎል ቻናላችን
ፖግባ የመታው ኳስ አወጡት
የወዳጅነት ጨዋታ እረፍት ብራዚል ቱኒዝያ ራፊኒሀ 11 40 ታልቢ 18 ሪቻርልሰን 11 ኔይማር 29 4 3 3 Fast sport Share
ቢጫ ለ ባሬላ
አሁን እየተደረጉ ያሉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 90 ላዚዮ 3 1 ዜኒት ጁቬንቱስ 1 1 ፈሬንችቫሮስ ዳይናሞ ኬቭ 0 4 ባርሴሎና ፒኤስጂ 1 0 አርቤ ሌብዚንግ ቦርሲያ ዶርትመንድ 3 0 ክለብ ብሩጅ ማንችስተር ዩናይትድ 3 1 ኢስታቡል ባሳክሺር
"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 604 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ ባለፉት 24 ሰኣታት በተደረገ 8,348 የላብራቶሪ ምርመራ 604 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡ ባለፋት 24 ሰኣታት የ7 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 1148 አድርሶታል። በሌላ በኩል በትናንትናው እለት 208 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው የገገሙ ሰዎችን ቁጥር 29,461 አድርሶታል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 71,687 ደርሷል፡፡"
‍
አንቾሎቲ ኦድሪዮዞላን አይፈልግም እና አያምነውም ይህ ተጫዋች ቡድኑን መልቀቅ አለበት :: [𝐁𝐑𝐀𝐍𝐃] ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
ጄደን ሳንቾ በይፋ ለማን ዩናይትድ ሽያጭ ቀርቧል !
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ትላንት የተደረጉ የካራባኦ ካፕ የአራተኛ ዙር ጨዋታዎች ኤምኬ ዶንስ 0 3 ሌስተር ሲቲ ኒውካስትል 1 0 በርንማውዝ ሳውዛምፕተን 2 1 ሊንኮልስ ወልቭስ 2 0 ጊሊንግሀም
Ft Southampton Cheslea 30 Hazard 57 Barkley 90+3Morata 90 mins goal of morata leads to finish 3 0 of the game saint meri
የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት ታሰሩ! ፖሊስ ከ10 የሚበልጡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ባለስልጣናትን አሰረ። ስማቸዉ እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የቀድሞ የጊዚያዊ አስዳደሩ ባለስልጣን እንዳሉት ፖሊስ ቀደም ሲል 18 የቀድሞ ባለስልጣናትን አስሮ ነበር።ይሁንና ከጥቂት ቀናት በኋላ ከታሰሩት መካከል 4ቱ ተለቅቀዉ የተቀሩት 14 አሁንም እንደታሰሩ ነዉ። ከታሰሩት መካከል የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የፍትሕና የፀጥታ ቢሮ ሃላፊን ጨምሮ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ባለስልጣናት ይገኙበታል። የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት (AFP) በበኩሉ 12 የቀድሞ ባለስልጣናት መታሰራቸዉን ዘግቧል።AFP የጠቀሰዉ የኢትዮጵያ መንግስት የኮሙኒኬሽን አገግሎት ግን የቀድሞ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት «ታሰሩ» መባሉን አስተባብሏል። የኮሙኒኬሽን አገግሎት እንደሚለዉ ፖሊስ ያሰራቸዉ በሕገ ወጥ ምግባር የሚጠረጠሩትን እንጂ የቀድሞ ባለስልጣናትን አይደለም። የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ግን የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት መታሰራቸዉን የሚጠቁም መረጃ እንደደረሰዉ አስታዉቋል። (የጀርመን ድምፅ ራዲዮ)
ከቃሊቲ ሀይ ፀግሽ ትላንት ቃሊቲ ላይ የተፈፀመብንን ግፍ ለህዝብ አድርስልን እባክክህ እባክህ፤ነገሩ እንዲ ነዉ ቃሊቲ መናኸርያ አካባቢ ነስር ሚባል መስጂድ አለ፤ እና እዚ መስጂድ ላይ ህፃናት የሚማሩበት፤ አስክሬን ሚታጠብበት even ሰዉ ከበዛ የሚሰግድበት ቦታ እንኳ የለም፤ነገር ግን መስጂዱ ፊት ለፊት ያለ ቦታ ላይ መስገድ ተፈቅዶልን እየሰገድን እያለ ያለምንም ማስጠንቀቂያ የፀጥታ ሀይሎች ጥይት በመተኮስ አስለቃሽ ጭስ በመልቀቅ ብዙዎች ተጎድተዋል። እባክህ ለሚመለከተው አካል አሳዉቅልን። Ak ነኝ ከቃሊቲ
ገብሬል ማጋሌስ ከተለያዩ ክለቦች የዝውውር ጥያቄ ቀርቦለት የነበረ ቢሆንም ግን አርሰናልን መምረጥ ችሏል በዚህ ምርጫው ውስጥ አርቴታ እና አርሰናል ካደረጉት ጥረት በተጨማሪ ደጋፊው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያደረገበት ተፅህኖ በተለይም [instagram] ላይ come to arsenal እና የተለያዩ መልእክቶችን እየላኩ መጠየቃቸው ነው ሲል ዴይሊ ቴሌግራፍ ዘግቧል :: SHARE
3ተኛ ዙር የኤፌ ካፕ ጨዋታ 56 ማን ዩናይትድ 1 0 ዋትፎርድ
ወጣ
የኣረና ፓርቲ ህዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጀምሮ ተጠናቋል። የፓርቲው ሊቀ መንበር አብርሃ ደስታ የመቀለ ከተማ ማዘጋጃ ቤትን ላደረጉላቸው ትብብር አመስግኗል ።
ኮርና ለሪያል
አላባ አሜሪካ ይገኛል
"DABRE Markos ስለ ደብረ ማርቆስ የተረሳ MEDICINE የምትመርጡ ተማሪዎች በጣም እድለኛ ናችሁ ዩንቨርሲቲው አሁን አስገንብቶ የጨረሰው ባለ( 7)ፎቅ ደረጃውን የጠበቀ መኝታ ያለው በጣም ውብና የሚያምር ግቢ ሰርቶ ሊያስመርቅ መሆኑን ሰነግራችሁ በጣም ደስ እያለኝ ነው :: ሌላ ግቢያችን ሲመጡ 1, wi fi በሄዱበትና የትኛውም ቦታ ላይ ማረፍ ቢፈልጉ በጣም ፈጣን ነው 2,Cafe or launch በጣም የሚያምሩ 5 የመዝናኛ cafe ዎች ሲኖሩ ምግብ እና መጠጥ በቅናሽ ዋጋ ቴገኛላችሁ (ፎቶዎቹን) መጨረሻ ላይ ያገኛሉ 3, የመኝታ ክፍል በተመለከተ አንድ ዶርም ውስጥ 6 ተማሪ ብቻ ያድራል ይኖራል (ፎቶ) ሰጨረሻ ላይ ያገኛሉ 4,የባንክ ነገር እንዳያሳስባችሁ ግቢ ውስጥ እንደ አቢሲንያ እና ኢንግድ ባንክ አሉ 5, ደረጃውን የጠበቀ ጅም ቤት አለ (sport house) ስለ አመጋገባችን ትንሽ ልንገራችሁ ስኞ ^ቁርስ እንጀራ ፍርፍር በዳቦ ና ሻይ ^ምሳ ምሰር ወጥ በ ግማሽ እንጀራና ዳቦ ^ራት ሽሮ ወጥ በእንጀራ ብቻ ማክሰኞ ^ቁርስ ሩዝ በዳቦ ሻይም አለ ^ምሳ ሽሮ በእንጀራ ^ራት (።fore or ስጋ ወጥ ረቡእ ^ቁርስ ዳቦ በሻይ ^ምሳ ፓስታ በዳቦ ^ራት ሽሮ ሀሙስ ^ቁርስ እንጀራ ፍርፍር ^ምሳ ምስር ወጥ ^ራት ክክ ወጥ አርብ ^ቁርስ ዳቦ በሻይ ^ምሳ ምስር ወጥ ^ራት ክክ ወጥ ቅዳሜ ^ቁርስ እንጀራ ፍርፍር ^ምሳ ሽሮ ወጥ ^ራት (።fore or ስጋ ወጥ እሁድ ከ አረብ ጋር ተመሳሳይ ነው ሌላ ሰለ ሀይማኖቶች ትንሽ ነገር ልበላችሁ ኦርቶዶክስ የሚበዛባት የሀይማኖት ሀገር ስትሆን እስልምና እና ፕሮቴስታትም ይገኙበታል ሀገራችን በተለይ ለሴቶች በጣም ምቹ መሆኗ በስፋት ይነገርላታል። ኑ ወደ እኛ abrshw negn ke markos SHARE PLEASE ለተጨማሪ የጊቢ መረጃ ይሄን ቻናል JOIN ማድረግ ትችላላችሁ"
ማርሴላስ
አርሰናል ለ29 አመታት የአውሮፓ ዋንጫ ማሳካት ሳይችል ቀርቷል ፤ በዚህ ደረጃ ላለ ክለብ ይህ መጥፎ ነው ብለህ ታስባለህ? አርቴታ : ያ ረጅም ጊዜ ነው ፤ ይህንን መጥፎ ሪከርድ ለማስተካከል እንደ ቡድን የመጀመሪያው መሆን እንፈልጋለን ነገር ግን ለሁሉም ትኩረት መስጠት አለብህ እና ነገ ጥሩ ተጫውተን በማሸነፍ ይህንን እንጀምራለን SHARE |
ስለኛ ሰምተው ይሆን??? በ 200 ብር መነሻ በ3 ቀናት ውስጥ የተጣራ 1200 ብር የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል። በመቀላቀል ትርፍዎን ያካብቱ ቤትዎ ሁነው በቤቲንግ አትራፊ ይሁኑ።
30
ጨዋታውን በተረጋጋ መልኩ እናካሄደዋለን ሚኪታሪያን ከጎናችን ቢሆን ኖሮ በጣም ደስ ይለን ነበር ነገር ግን እሱን በማሰብ እንጫወታለን።በተለይ የዋንጫ ጨዋታ እንደመሆኑ መጠን ልጆቼ ተግተው እየሰሩ ይገኛሉ።ዋንጫውን ወደ ቤታችን ይዘን እንደምንገባ አትጠራጠሩ። ሲሉ
ሰበር ዜና! የቀድሞ የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አብዲ ኢሌ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ። etv
ጌታነህ ከበደ ለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 65 ጨዋታዎች 33 ግቦች Legend
I C O N I C Share
አስደሳች ዜና ጠባሳዎ አስጨንቅዎታል
Everybody gets high sometimes you know what else can we do when are feeling low
Cologne 1 0 Arsenal Penalty
||አለመሳካት አንዱ የሕይወት አካል ነው! ካልወደቁ አይማሩም፤ካልተማሩ በጭራሽ አይለወጡም በእያንዳንዱ የህይወት መንገድህ ላይ እዉቀትን ሻት። ይቀላቀሉን
ግምቴ ጠብ አላለም
ይድረስ ለክብሩ ዶክተር አብይ አህመድ
ቶድ ቦሄሊ ቶማስ ቱኸልን ያባረረው በ 10 ደቂቃ የስልክ ንግግር ነው። ቱኸል ነገሮችን ለማስተካከል እድል እንዲሰጠው ቢጠየቅም ጊዜው እንዳለፈ ተነግሮታል። ቱኸል ነገሮች በዚህ ፍጥነት መከሰታቸው አስገርሞታል። [ Sun Sport ]
"24 hours, 1440 minutes, 86400 seconds & every single moment… I MISS YOU"
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ከጣሊያን እና ከምስራቅ አፍሪካ መሪዎች ጋር መወያየታቸውን ፅ/ቤታቸዉ አሳዉቋል። ዛሬ ከሰኣት በኋላ በተደረገው ምክክር ኢትዮጵያን ጨምሮ የጣሊያን፣ የጅቡቲ፣ የሶማሊያ እና የኬንያ የመሪዎች ስብሰባ ላይ መሳተፋቸውን ብስራት ራዲዮ ከጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት ካገኘዉ መረጃ ተመልክቷል።ስብሰባው በሀገራቱ መካከል የተቀናጀ ትብብር እንዲኖር የጋራ በሆኑ ጉዳዮች እና ፍላጎቶች ላይ ለመማከር የተዘጋጀ ነው ተብሏል። መረጃ በምስል
ዳሽን ባንክ በታዋቂው ኢትዮ ሳውዲ ቢሊዮነር ሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ሥም የተሰየመ ልዩ ቅርንጫፍ ነሀሴ 30/2011 በዋና መስሪያ ቤቱ በይፋ አስመረቀ፡፡ ቅርንጫፉ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለውጪ ኢንቨስተሮች፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች፣ ለኮርፖሬት አገልግሎት እና ለጥቃቅን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አገልግሎት እንዲሰጡ የተዘጋጁ መስኮቶችን አካቷል፡፡ Via Addis Maleda
ዲባላ በሮማ ቤት 21 ቁጥርን ይለብሳል
ዊሊያም አሊያንድሬ ጋብሪየል ሳሊባ SHARE”